Mezemir Girma
Children's Books
ኖዚቤሌና ሦስቱ ጸጉሮች
Free
Description
Contents
Reviews

ሦስት ልጃገረዶች በአንድ ሞቃት ቀን እንጨት እየሰበሩ ነው፡፡ ዋና ለመዋኘት ወደ ወንዝ ወርደው ዋኝተው ሲጨርሱ መሸባቸው፡፡ ወደ ቤታቸውም መሮጥም ግድ ሆነባቸው፡፡ መንገድም ላይ ኖዚቤሌ ዶቃዋን እንደረሳችው አስታወሰች፡፡ ብቻዋንም ወደ ወንዙ ተመለሰች፡፡ከዚያች ደቂቃም በኋላ ጉዞዋ ያልተጠበቀ አቅጣጫ ይይዛል፡፡

Language
Amharic
ISBN
Unknown
Cover
Page 1
Page 2
Page 3
Page 4
Page 5
Page 6
Page 7
Page 8
Page 9
Page 10
Page 11
Page 12
Page 13
Back cover
The book hasn't received reviews yet.