ይህ ተረት ጅቦች እንግዳ የሆነ የአረማመድ ዘይቤ ሊኖራቸው እንደቻለ ምክንያቱን ያቀርባል፡፡ (ታሪኩ በደብረ ብርሃን በሚገኘው በራስ አበበ አረጋይ ቤተመጻሕፍት በ2018 እ.ኤ.አ የተጻፈ ነው፡፡)