አንድ ትንሽ ልጅ ከሱቅ ጥቂት እቃዎችን እንዲገዛ በአያቱ ይላካል፡፡ ከቅርብ ጓደኛው ጋር ሄዶ ከሌሎች ጓደኞቹ ጋር እግር ኳስ መጫወት ይጀምራል። የተላከውን ያመጣ ይሆን?