በዚህ ታሪክ ውስጥ የምናገኘው ሰውዬ በጣም ረጅም በመሆኑ በአካባቢው ያለው ነገር ሁሉ በጣም ትንሽ ወይም በጣም አጭር ሆኖበታል፡፡ እንደሱው ትላልቅ የሆኑ ነገሮችን በመስራት ለዚህ ችግሩ መፍትሔ ይፈልጋል፡፡