ሲምበግዊሬ
Mezemir Girma
Children's Books
ሲምበግዊሬ
Free
Description
Contents
Reviews

የሲምበግዊሬ እናት ከሞተች በኋላ ልጅቱና አባቷ ሁሉንም ነገር አብረው ይሰሩ ጀመር፡፡ አባትዮውም አዲስ ሚስት ለማግባት እስከፈለገበት ጊዜ ድረስም ደስተኞች ነበሩ፡፡ ሴትዮዋ ልጅቱን በደንብ አልያዘቻትም፡፡ በድላታለች፡፡ ስለዚህ ሲምበግዊሬም ከቤት ጠፋች፡፡

Language
Amharic
ISBN
Unknown
Cover
Page 1
Page 2
Page 3
Page 4
Page 5
Page 6
Page 7
Page 8
Page 9
Page 10
Page 11
Page 12
Page 13
Page 14
Page 15
Page 16
Back cover
The book hasn't received reviews yet.