ቦህላሌ ከአያቷ፣ ከታላቅ ወንድሟ እና ከእህቷ ጋር ትኖራለች። ሁሉም ሰው እሷ ገና ልጅ፣ በጣም ትንሽ፣ በጣም ደካማ እንደሆነችና ደፋር እንዳልሆነች ይነግሯታል። አንድ ምሽት ህልም አየች። ጀብዱ ለመፈጸም ትሄድና እና ሁሉም ነገር ይለወጣል ...